Free songs
Home / Mark’s Corner

Category Archives: Mark’s Corner

Feed Subscription

Mark’s Corner 11: አብሮ የማደግ ንግድ

Mark’s Corner 11: አብሮ የማደግ ንግድ

አብሮ የማደግ ንግድ በቁጥራችን ብዛት ተፈላልገን በአንድ አካባቢ መኖር የመውደዳችንን ያኽል እና የማደግ ፍላጎታችንን በሚመለከት እኛ ኢትዮጵያውያንን የሚያክል ሌላ ዜጋ ይኖራል ለማለት ያስቸግራል። ተባብሮ የመሥራቱን ባህል ግን ገና ያላዳበርነውና ብዙ ውይይት እና መተማመንን መገንባት የሚያስፈልግ ይመስለኛል። በዕለት ተእለት ኑሮአችን፣ በየቀኑ ...

Read More »

Mark’s Corner 10: ገቢ እና ወጪን ብቻ ሳይሆን ታክሱንም አይዘንጉ

Mark’s Corner 10: ገቢ እና ወጪን ብቻ ሳይሆን ታክሱንም አይዘንጉ

ገቢ እና ወጪን ብቻ ሳይሆን ታክሱንም አይዘንጉ የሚለንን ያህል፣ ለዚያ ገቢ መጎልበት ተጨማሪ ማምጣት እና ሰፋ አድርገን መኖር እንድንችል ገቢ ለማምጣት ከምንደክመው አስር እጅ እንኳን የማንሞላው ለወጪያችንና ለገቢ ቀረጥ (ታክስ) ፕሮግራም ማድረግና ማመጣጠን  ያለመቻላችንን ተገንዝበዋል? ይኽ በተለይ በእኛ ሰዎች ላይ ...

Read More »

Mark’s Corner 9: በጋራ የተገነባ ንግድ

Mark’s Corner 9: በጋራ የተገነባ ንግድ

በጋራ የተገነባ ንግድ ባለኝ አቅም በውጪው ዓለም በንግድ ዘርፍ ል የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ንግድ ዓለም በሚገቡበበት ወቅት ሊያተኩሩበት ስለሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች ለማስጨበጥ ሙከራ አድርጌአለሁ። አሁንም ምክሩ ላልደረሳቸው ወገኖቼ በንግድ ሥራ ስምሪት ወቅት ማወቅ ስለሚገባቸው ቁምነገሮች ድግሜ የማስተላልፈው መልእክት ይኖረኛል። ...

Read More »

Mark’s Corner 8: የታክስ አዘጋጅዎ መመዘኛዎች

Mark’s Corner 8: የታክስ አዘጋጅዎ መመዘኛዎች

የታክስ አዘጋጅዎ መመዘኛዎች 1. በቂ የሆነ የታክስ ሥራ እውቀት ያለውና ባዘጋጀው የታክስ ፎርም ላይ የIRS (አገር ውስጥ ገቢ)  የሙሉ ሥልጣን የምዝገባ ቁጥር ያለውና ሊመጣ የሚችለውን ኃላፊነት የሚጋራ፣ 2. ሙያውን እና ተጠቃሚውን የሚያከብር፣ በፈለጉት ጊዜ የሚያገኙትና በስልክም ሆነ በአካል ለሚቀርብለት ታክስ ነክ የሆኑ ...

Read More »

Mark’s Corner 7: ታክስ ከፋይ እና ታክስ ተቀባይ

Mark’s Corner 7: ታክስ ከፋይ እና ታክስ ተቀባይ

ታክስ ከፋይ እና ታክስ ተቀባይ መስጠት እና መቀበል የራሱ የሆነ ጥቅም እና ጉዳት ቢኖረውም፣ ለመንግሥት የምንከፍለውን ታክስ(ቀረጥ) የመሳሰለውን ስንከፍል ግን፣ ጠላት አስገድዶ የሚነጥቀን ሳይመስለን የምንቀር ቁጥራችን ቀላል አይደለም ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም። በእኔ አመለካከት ነገ ተጠያቂነት ሳያመጣብን ወጪ እና ገቢያችንን በመረጃ ...

Read More »

Mark’s Corner 6: አብሮ መሥራት…በጋራ መበልጸግ

Mark’s Corner 6: አብሮ መሥራት…በጋራ መበልጸግ

አብሮ መሥራት…በጋራ መበልጸግ የዛሬውን መልዕክት እና ምክር በሀገራችን በኢትዮጵያ ለዘመናት በሚነገር ምሳላዊ አባባል ልጀምር «አንድ እጅ አያጨበጭብም…አንድ ሰው እፈርድም» በሚለው። ይኽ ታላቅ ቁምነገርን ጠቅልሎ የያዘ አባባል የሚነግረን በነጠላ ከሚደረግ ተግባር ይልቅ በቡድን ወይም በጋራና በኅብረት መሥራት ያለውን ጠቃሚነት  የሚገልፅ ነው። ...

Read More »

Mark’s Corner 5: ኪሣችንን ሳይጎዳ አበዳሪዎቻችንን እንዴት እናስተናግድ?

Mark’s Corner 5: ኪሣችንን ሳይጎዳ አበዳሪዎቻችንን እንዴት እናስተናግድ?

ኪሣችንን ሳይጎዳ አበዳሪዎቻችንን እንዴት እናስተናግድ? በምንኖርበት የአሜሪካ ምድር ላይ ከልምድ አልፎ ወደ ባሕልነት የተቀየረው የዘመኑ የመገበያያ መንገድ በቀላሉ ተመዞ በሚጫር ካርድ መጠቀምን ያስለመደ እና ያስገድደ ሆኖ እናገኘዋለን። የኑሮውም ውጣ ውረድ የኛን ኃላፊነት መመጠን ባለመቻሉ ይመስላል ብዙውም የአሜሪካን ነዋሪ በዕዳ የተዘፈቀ ...

Read More »

Mark’s Corner 4: አገልግሎት እና የአገልግሎት ክፍያ

Mark’s Corner 4: አገልግሎት እና የአገልግሎት ክፍያ

አገልግሎት እና የአገልግሎት ክፍያ በዚህ መልዕክቴ የማተኩርበት ዓቢይ ጉዳዩ በአገልግሎት ሰጪዎች እና ተቀባዮች መካከል ስለሚኖረው ግንኙነት እና እርስ በእርስ በመጠቃቀም አብረው ለረዥም ጊዜ እንዴት ሊቆዩ ይችላሉ የሚለውን ደረጃ በደረጃ በማገናዘብ ላይ ይሆናል። አንድ ሰው ለመኖር የሚያስፈልጉትን አቅርቦቶች በምርትነት በጥሬው ሊገዛ ...

Read More »

Mark’s Corner 3: የንግድ ሥራን በጋራ አቋቁሞ መሥራት ጥቅም እና ጉዳቱ

Mark’s Corner 3: የንግድ ሥራን በጋራ አቋቁሞ መሥራት ጥቅም እና ጉዳቱ

የንግድ ሥራን በጋራ አቋቁሞ መሥራት ጥቅም እና ጉዳቱ ባለፈው ወር እትም ላይ በዚሁ ገጽ ‹‹የንግድ ሥራን በግል አቋቁሞ መሥራት›› በሚል የንግዱ ዓይነት የሚኖረውን ጥቅምና ጉዳት በማነፃፀር ለማሳየት ሞክሬ ነበር፡፡ በዚህ ወር ደግሞ ‹‹በጋራ›› ለሚቋቋም የንግድ ዘርፍ ጥቅምና ጉዳቱን በተመለከተ አንዳንድ ...

Read More »

Mark’s Corner 2: ለዓመቱ መጨረሻ ሲዳረሱ፣ ታክስን በተመለከተ ምን ማድረግ ይኖርብዎታል?

Mark’s Corner 2: ለዓመቱ መጨረሻ ሲዳረሱ፣ ታክስን በተመለከተ ምን ማድረግ ይኖርብዎታል?

ለዓመቱ መጨረሻ ሲዳረሱ፣ ታክስን በተመለከተ ምን ማድረግ ይኖርብዎታል? (የበለጠ ተጠቃሚ ለመሆን) በየዓመቱ ታክስን ፋይል ማድረግ የግድ ቢሆንም በቅድሚያ መረጃዎችን ማሰባሰብ ግን ሁሉም ታክስ ከፋይ የማይወደው ትልቁ የራስ ምታት ነው። ዓመት ሙሉ የሰበሰቡት ወረቀት ብዛት የትኛውን ከየትኛው ለመለየት እና የተገኘውንም የማሰባሰቡ ...

Read More »
Scroll To Top