Free songs
Home / Editorials

Category Archives: Editorials

Feed Subscription

Editorial 17: ሳይላክ የቀረ ቃልኪዳን

Editorial 17: ሳይላክ የቀረ ቃልኪዳን

አሮጌው በአዲስ ዓመት ሊተካ ቀናት ሲቀሩት ወይም በዋዜማው በሕይወታችሁ ልታሻሽሉት ወይም ጭራሽ አውልቃችሁ ልትጥሉት የምትፈልጉትን መጥፎ ባሕሪይ ወይም ልምድ አስባችሁ ታውቃላችሁ?በእርግጥ ፈጽማችሁታል ወይስ በአዲሱ ዓመት ማግስት ለሚቀጥለው ዓመት አስተላልፋችሁታል? · ይኼን የተጠናወተኝን የሲጋራ ዓመል በዚህ ዓመት ለመጨረሻ ጊዜ መሰናበት አለብኝ፣ ሁለተኛ ...

Read More »

Editorial 16: ሙሴ ያጣች አገር

Editorial 16: ሙሴ ያጣች አገር

እስራኤላውያን እምነታቸው ቆሸሸ። ፍቅራቸው ቀዘቀዘ። አንድነታቸው በእጅጉ ላላ። በፀሎት አምላኩን ከሚማፀነው ይልቅ በጣኦት የሚያምነውና፣ ራሴ ጣኦት ነኝ የሚለው የእስራኤልን ምድር አጥለቀለቃት። ሁሉም የእስራኤል አለቃ መሆን ቃጣው። ቀረጥ ቀራጩ፣ አሥራት ሰብሳቢው የእምነት ቦታዎችን በቡድን ተከፋፈላት፣ በየምንጩ እና በየኩሬው ውሃ ለመቅዳት የሚመጡ ...

Read More »

Editorial 15: በምን እንጣላ?

Editorial 15: በምን እንጣላ?

የሰው ልጅ ተፈጥሮ እንደግል ባህሪዩ ይለያያል። እንደ ሰውኛው አስተሳሰብ ነገሮችን አገላብጠን ማየት ከቻልን፣ የሰው ልጅ ከውልደት ጀምሮ እስከ እድገት እና እርጅና በራሱ የሚያከውነው ወይም የሚያሳየው ባሕሪያት በራሱ ሥነ-ልቡና ዘሪያ የሚያጠንጥን ሆኖ የሌላውን ስሜት ላለመጉዳት የሚያሳየው ቅንነት ግን ሚዛን ላይ የወጣ ...

Read More »

Editorial 14: ሕሊና እና ጥቅም የተጣሉ ለታ

Editorial 14: ሕሊና እና ጥቅም የተጣሉ ለታ

ጊዜው የአንድ ጎልማሳ ዕድሜ አስቆጥሯል። ከአንድ ሰላሳ ዓመት በላይ ሳያልፈው ቀረ ብላችሁ ነው? ግዜው እንዴት ይሮጣል እባካችሁ! የርዕዮተ ዓለም እና የፖለቲካ መስመር  ልዩነት ያጣላቸው አብሮ አደጎቼ ብዙዎቹ ወደማይመለሱበት ዓለም ሄደዋል። የዛን ጊዜ የአመለካከት ልዩነት እና የፍፁም ነፃነት ጥያቄ ነበር ግማሾቹን ...

Read More »

Editorial 13: አህያ እና ዘመን

Editorial 13: አህያ እና ዘመን

በአንድ ጦርነት ላይ ነው አሉ። ሰውዬው ከተፋፋመ ጦርነት መሐል ሾልኮ ሸሽቶ ለማምለጥ ወደ ኋላው ሲያፈገፍግ ገደል ገብቶ ይሞታል። ለዘመቻው ስንቅ ጭኖ ያመጣው አህያ ግን ባለቤቱን ፍለጋ ጦርነቱ መሐል ሲንከራተት በጥይት ይመታና ይሞታል። ይኽ ወሬ ይዛመትና ገደል ገብቶ የሞተው ሰውዬ ሠፈር ...

Read More »

Editorial 12: ልብ ያመስግን ሲባል እሰማ ነበር…ለካስ…?

Editorial 12: ልብ ያመስግን ሲባል እሰማ ነበር…ለካስ…?

ናፍቆት ኢትዮጵያ መጽሔት ከአንድ ምዕራፍ ወደሚቀጥለው በተሳካ ሁኔታ ተሸጋገረች። ይኽንንም በቅርብ የተመለከቱና ለ5ኛ ዓመት የልደት በዓላችን ያዘጋጀነውን የሰሙ ብዙዎች ማበረታቻ መልዕክታቸውን አዥጎደጎዱልን። የኛ ጥረት ብቻ  ሳይሆን የሁሉም የናፍቆት ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ውጤት በመሆኑ ምሥጋናው የእነሱም በመሆኑ ተቀበልነው። አንዳንድ ሰዎች ሌላውን ለማመስገን ...

Read More »

Editorial 11: ዓመተ ምሕረት ወይስ ዓመተ ፍዳ?

Editorial 11: ዓመተ ምሕረት ወይስ ዓመተ ፍዳ?

በፊት የማውቀውን የ‹‹ቃለ ምሕረትን›› ትርጉም ፍለጋ መዝገበ ቃላት ማገላበጥ ገባሁ፡፡ ባልሳሳት ከሦስት በላይ የአማርኛውን የቃል ፍቺ ሰጪዎች መጻሕፍት ጎብኝቻለሁ፡፡ እንዲያው ለነገሩ እንጂ ይኽ በየዕለቱ ከአፋችን በተለያዩ ሌሎች ቃላቶች ታጅቦ የሚወጣው አንድ ፈርጅ ቃል ‹‹ምሕረት›› አዲስ ሆኖብኝ አይደለም፡፡ ዛሬ ለምለው ወይም ...

Read More »

Editorial 10: ጁሓራዊ በረከት

Editorial 10: ጁሓራዊ በረከት

ጁሓራዊ በረከት መጀመሪያ ዓብዮት የሚባል አዲስ ግኝት በደሃዋ አገራችን እንደ ዝናብ ጎረፈ። እኛም በዕልልታ ተቀበልነው፣ በዓብዮቱ የተጎዱም ኃዘናቸው በረታ። 17 የቁጣ እና የሰመመን ዓመታት አስቆጠርን እና ደግሞ ራሳቸውን ነፃ ሊያወጡ ጫካ የገቡት በለስ ቀናቸውና በድንገት እኛንም ነፃ አወጣናችሁ አሉን። ከማን ...

Read More »

Editorial 9: መስማት እንጂ ማየት የተሳናቸው

Editorial 9: መስማት እንጂ ማየት የተሳናቸው

መስማት እንጂ ማየት የተሳናቸው   የሰው ልጅ እንደተፈጥሮው እና እንደ ልምዱ አንድን ነገር የመቀበል ባሕሪዩም ይለያያል። አንዳንዱ ከሰው የሰማውን ነገር ለሌላ ሰው ከመንገሩ በፊት የነገሩን ትክክለኛነት ማጣራት ሲፈልግ፣ ከፊሉ ደግሞ የሰማውን ነገር ሳይጨምርና ሳይቀንስ ለሌላው ማውራት ይወዳል። ከዚህ ባለፈ ደግሞ ...

Read More »

Editorial 8: የትውልድ አሳፋሪነት በአባቶች ኩራት ሲሸፈን

Editorial 8: የትውልድ አሳፋሪነት በአባቶች ኩራት ሲሸፈን

የትውልድ አሳፋሪነት በአባቶች ኩራት ሲሸፈን   ውድ አንባቢዎቻችን ‹‹እንኳን ለኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ›› ለአዲሱም የኛ ዘመን አንባቢዎቻችንን ባቅማችን ያገኘነውን ለማካፈል ከዚህም ከዚያም ብለን በተለያዩ አምዶቻችን ያካተትናቸውን ይዘን ብቅ ብለናል፡፡ አንብቦ ከመረዳትና ከማወቅ ይልቅ ማውራት ሳይቀናን አልቀረም ብትሉኝም መልሴ አልተሳሳታችሁም ...

Read More »
Scroll To Top